Bezmaksas piegāde pasūtījumiem virs 29€

  • check 10+ miljoni grāmatu
  • check Jaunumi katru dienu
  • check Vairāk nekā 1 miljons klientu mums uzticas
  • check Labas cenas un atlaides
  • check Piegāde visā Eiropā

ፊሽታ ማን ናት? ክፍል 3 - TATTIANA T. KIFILE

angļu valoda
2024-12-19
15,91 € 22,73 €

-30% ar kodu BOOKS

Piegādātāja noliktavā

Piegāde 10-16 darba dienu laikā

30 dienu atgriešanas politika

ፊሽታ ማን ናት፧ ፊሽታ ማን ናት ፧ የሚለስ ተከታታይ የልጆች መፅሐፍ ሦስተኛው ክፍል፣ ፊሽታ አንድ ትልቅ እርምጃ ለመውሰድ ፡፥ ትምህርት ቤት ለመሄድ ፥፥ ግን አንድ ትንሽ ችግር አለ፥ ወላጆቿ ፈቃደኛ አይደሉም። ህልሟ ሁሉ ትምህርት ቤት ሄዶ ለውጥ አምጥታ ቤተሰቦቿን ማሳመን፤ በዚህ ሁሉ ሂደት ጥሩ ሀሳቦች ሁሉ ጥሩ እንዳልሆኑ ከ ቤተሰቦቿ ፈቃድ እና ከትምህርትቤት ህግ ውጪ፥፥ ፊሽታ ማን ናት፧ የልጆች መፅሐፍ ልጆችን ቤተሰቦቻቸውን እና የትምህርት ቤት ህግን እና ስርዐትን ማክበር እና መፈጸም ያስተምራቸዋል በሚያምር እና በተዋበ ስዕል የተሰራ ልጆችን የማንበብ ፍላጎት የሚጨምር ምርጥ የልጆች መፅሐፍ ይህ መጽሐፍ ለልጆች አንባቢዎች ስለ ምርጫዎቻቸ ... Pilns apraksts

Jums varētu patikt arī

Aprašymas

ፊሽታ ማን ናት፧ ፊሽታ ማን ናት ፧ የሚለስ ተከታታይ የልጆች መፅሐፍ ሦስተኛው ክፍል፣ ፊሽታ አንድ ትልቅ እርምጃ ለመውሰድ ፡፥ ትምህርት ቤት ለመሄድ ፥፥ ግን አንድ ትንሽ ችግር አለ፥ ወላጆቿ ፈቃደኛ አይደሉም። ህልሟ ሁሉ ትምህርት ቤት ሄዶ ለውጥ አምጥታ ቤተሰቦቿን ማሳመን፤ በዚህ ሁሉ ሂደት ጥሩ ሀሳቦች ሁሉ ጥሩ እንዳልሆኑ ከ ቤተሰቦቿ ፈቃድ እና ከትምህርትቤት ህግ ውጪ፥፥ ፊሽታ ማን ናት፧ የልጆች መፅሐፍ ልጆችን ቤተሰቦቻቸውን እና የትምህርት ቤት ህግን እና ስርዐትን ማክበር እና መፈጸም ያስተምራቸዋል በሚያምር እና በተዋበ ስዕል የተሰራ ልጆችን የማንበብ ፍላጎት የሚጨምር ምርጥ የልጆች መፅሐፍ ይህ መጽሐፍ ለልጆች አንባቢዎች ስለ ምርጫዎቻቸው እና ደህንነታቸውን ስለሚጠብቃቸው ህጎች በትኩረት እንዲያስቡ ያበረታታል። የፊሽታ የህይወት ጉዞ ምርጥ ውሳኔዎች በወላጆች እና በትምህርት ቤት አስተማሪዎች ጥበብ እና ድጋፍ የሚደረጉ አስተዋጾ መሆናቸውን የሚገልፅ ነው። Fishta Who? In Fishta Who? the third serious of the "Fishta the Talking Fish" series, Fishta is excited to take a big step-attending school! But there's one small problem: her parents haven't given their approval. Determined to follow her dreams, Fishta embarks on an adventure to convince her family and prove that going to school is a great idea. Along the way, she learns an important lesson: not all good ideas are the best ones without her parents' permission and without considering school rules. Through this charming and thoughtful tale, Fishta Who? teaches children the importance of respect for their parents' guidance and the value of following school rules. With colorful illustrations and engaging storytelling, this book is perfect for young readers, encouraging them to think critically about their choices and the rules that keep them safe. Fishta's journey is a reminder that sometimes the best decisions are the ones made with the wisdom and support of those around us

Vairāk informācijas

Autors TATTIANA T. KIFILE
Izdevējs Amazon Digital Services LLC - Kdp
Izlaides gads 2024
Vāka tips Mīkstais vāks
EAN 9798386963323
Rakstiet savu atsauksmi
Jūs vērtējat: ፊሽታ ማን ናት? ክፍል 3
Jūsu novērtējums:

Goodreads atsauksmes

15,91 € 22,73 €